Africa / Agriculture / Amharic / East Africa / Ethiopia / Film and video / ILRI / IPMS / Markets / Value Chains

ሽንኩርት ከምርት ወደ ገበያ በአላማጣ [Amharic]

This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here.

ይህ ዶኪመንቴሽን በአላማጣ ወረዳ የሽንኩርት ምርት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀርቧል፡፡ በአላማጣ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የሽንኩርት ምርትን ከገበያ የማገናኘት ስራ ላይ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ እና ገበያ ማገናኘት ላይ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችን ይዞ ቀርቧል።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s