This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here.
ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ በፕሮጀክቱ ተመቻችቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችንም ይዞ ቀርቧል።