Africa / Agriculture / Amharic / Capacity Strengthening / East Africa / Ethiopia / Extension / Film and video / Gender / ILRI / IPMS / Women

ጉብኝት ለመልካም ተሞክሮ ከ ሴቶች ጋር [Amharic]

This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here.

ይህ ዶኪመንቴሽን በግብርናው ዘርፍ የሴቶች መብትና ተሳትፎ እንዲሁም ተጠቃሚነት ተግባራዊ ለማድርግ የ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክትን እንቅስቃሴዎች አካቶ ይዟል። IPMS ሴቶችን ከወንዶች እኩል የፕሮጀክቱ ድገፍ ተጠቃሚ በማድረግ የስርዐተ ፆታ እኩልነትን ለማስፈን የበኩሉን አስተዋፆ አድርጓል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአደኣ ወረዳ ያሉ ሴት አርሶ አደሮች በፕሮጀክቱ አማካኝነት በተደረገ የባለሞያ እገዛና የገበያ ትስስር ተጠቃሚ የሆኑበትንና ሰኬታቸውን ይዞ ቀርቧል።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s