አለምአቀፍ የእንሰሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ያሳለፋቸውን 40 የምርምር ዓመታት በተለያዩ መርሃ ግብሮች አለምአቀፋዊ ይዘት ባለዉ መልኩ በማክበር ላይ ይገኛል
ከመርሃ ግብሮች አንዱን የILRI ዋና ቢሮ በሚገኝበት አዲስ አበባ ዉስጥ አለምአቀፍ ተመራማሪዎች እና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣኖች በተገኙበት ጥቅምት 27–28 አክብሮአል
የከብት ሀብት ምርምር ለአለምአቀፍ ምግብ እና አልሚ ምግብ እንዲሁም የኢኮኖሚ እና የጤና ጠቀሜታ እንዲያስገኝ የተዘጋጀውን ሴሚናር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር ደመቀ መኮንን በሸራተን ሆቴል አዳራሽ በመገኘት ከፍተዉታል
ቪዲዬዉን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ (Link to a video report from Ethiopian TV on the ILRI@40 event on 6 November 2014)
ሌላ የዜና ጥንቅሮች:
- Livestock production crucial to improve smallholder farmers livelihood
- New livestock master plan for Ethiopia to help secure more revenue from sector
- ኢትዮጵያ ከቁም እንስሳት ሀብት ማግኘት ያለባትን ጥቅም አላገኘችም
- ኢልሪ (ILRI) 40ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው: የቁም እንስሳት ዘርፍን ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ለማሳደግ እየተሠራ ነው
- መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች መጨመርን ተከትሎ የሚያድገውን የምግብ ፍላጎት ለማሟላት የቁም እንስሳት ምርታማነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል