Amharic / East Africa / Ethiopia / Event / ILRI40 / Livestock

ኢትዮጵያ ከቁም እንስሳት ሀብት ማግኘት ያለባትን ጥቅም አላገኘችም

ሰሃራ በታች ከሚገኙ አገሮች በተለይም ኢትዮጵያና ጎረቤት ኬንያ ስለ ቁም እንስሳት ሀብታቸው ብዙ ይባልላቸዋል፡፡ ይሁንና ተደጋግሞ እንደሚገለጸው አገሮቹ ካላቸው እምቅ አቅም አንፃር ተጠቃሚነታቸው ሲፈተሽ ከባህር ላይ በጭልፋ የመጥለቅ ያህል የሚጋነን ነው Continue reading

Amharic / East Africa / Ethiopia / Event / ILRI40 / Livestock

ኢልሪ (ILRI) 40ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው: የቁም እንስሳት ዘርፍን ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ለማሳደግ እየተሠራ ነው

ዓለም አቀፉ የቁም እንስሳት ምርምር ኢንስቲት ዩት (ILRI) የተመሰረተበትን አርባኛ ዓመት በአዲስ አበባ በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎ ርሜሽን ዕቅድ ኢትዮጵያ ከቁም እንስሳት ሃብቷ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት ትኩረት ሰጥታ ትሰራለች፡፡ Continue reading

Amharic / East Africa / Ethiopia / Event / ILRI40 / Livestock

መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች መጨመርን ተከትሎ የሚያድገውን የምግብ ፍላጎት ለማሟላት የቁም እንስሳት ምርታማነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል

መካካለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ቁጥር መጨመርን ተከትሎ የዜጎችን የምግብ ፍላጎት ለማርካት የእንስሳት ሃብት ምርታማነትን ማረጋገጥ እንደሚያስፈለገ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ Continue reading

Amharic / East Africa / Ethiopia / ILRI40 / Livestock

አለምአቀፍ የእንሰሳት ምርምር ኢንስቲትዩት 40ኛ አመቱን በማክበር ላይ ነው

አለምአቀፍ የእንሰሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ያሳለፋቸውን 40 የምርምር ዓመታት በተለያዩ መርሃ ግብሮች አለምአቀፋዊ ይዘት ባለዉ መልኩ በማክበር ላይ ይገኛል Continue reading

Africa / Agriculture / Amharic / Capacity Strengthening / East Africa / Ethiopia / Extension / Film and video / Gender / ILRI / IPMS / Women

ጉብኝት ለመልካም ተሞክሮ ከ ሴቶች ጋር [Amharic]

This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here. ይህ ዶኪመንቴሽን በግብርናው ዘርፍ የሴቶች መብትና ተሳትፎ እንዲሁም ተጠቃሚነት ተግባራዊ ለማድርግ የ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክትን እንቅስቃሴዎች አካቶ ይዟል። IPMS ሴቶችን ከወንዶች እኩል የፕሮጀክቱ ድገፍ ተጠቃሚ በማድረግ የስርዐተ ፆታ እኩልነትን ለማስፈን የበኩሉን አስተዋፆ አድርጓል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአደኣ ወረዳ … Continue reading

Africa / Agriculture / Amharic / East Africa / Ethiopia / Extension / Film and video / ILRI / IPMS / Value Chains

የፍራፍሬ ልማት በዳሌ ወረዳ [Amharic]

This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here. ይህ ዶኪመንቴሽን በዳሌ ወረዳ በፍራፍሬ ማዳቀልና የችግኝ አቅርቦት ኤክስቴንሽን ይዞ የቀረበ ነው፡፡ በዳሌ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከመልካሳ የግብርና ምርምር ጣቢያ እና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የአቮካዶ፣ የማንጎና ሌሎች የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለማልማትና ምርታማነትን … Continue reading

Africa / Agriculture / Amharic / East Africa / Ethiopia / Film and video / ILRI / IPMS / Value Chains

የመስኖ ሙዝ ልማት በመተማ ወረዳ [Amharic]

This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here. ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ … Continue reading

Africa / Agriculture / Amharic / East Africa / Ethiopia / Film and video / ILRI / IPMS / Markets / Value Chains

ሽንኩርት ከምርት ወደ ገበያ በአላማጣ [Amharic]

This blog post is in Amharic, if you are seeing boxes download fonts here. ይህ ዶኪመንቴሽን በአላማጣ ወረዳ የሽንኩርት ምርት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀርቧል፡፡ በአላማጣ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የሽንኩርት ምርትን ከገበያ የማገናኘት ስራ ላይ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና … Continue reading